ዓለም አቀፍ

“አሁን መልሶ ግንባታ እንጀምራለን”- ዶናልድ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል ምክር ቤት ንግግር ካደረጉ በኋላ ወደ ግብፅ አቅንተዋል። በግብፅ፣ ሻርም ኤል-ሻይክ ከ20 በላይ የሚሆኑ የአገራት መሪዎች ተሰባስበው በቀጣዩ የጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል። ግብፅ፣ ኳታር፣ ቱርክ እና አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱ...

ኬንያ በ2055 የአንደኛ ዓለም ሀገር ትሆናለች – ሩቶ

ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ኬንያን ከሦስተኛ አለም ወደ አንደኛ አለም ለማሸጋገር የ30 አመት ታላቅ እቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል። ሩቶ የረዥም ጊዜ ራዕያቸውን አስመልክተው ሲናገሩ፤ ኬንያ በትኩረት በማቀድና ተከታታይ ትግበራ በማድረግ፣ ፈጣን እድገት ያስመዘገቡት እንደ ደቡብ ኮሪያ፣ ሲንጋፖርና...

ትራምፕ በእስራኤል ፓርላማ የተናገሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች

🟠 በመካከለኛው ምስራቅ የሽብርና የሞት ዘመን አብቅቷል፣ ቀጣናውም “አዲስና ታሪካዊ ዘመን” እያየ ነው። 🟠 ያለ ልዩ ተደራዳሪው ዊትኮፍ፤ “ዓለም ሦስተኛ የዓለም ጦርነት ሊገጥማት ይችል ነበር።” 🟠 ዊትኮፍ ሞስኮን ከጎበኘ በኋላ ከፑቲን ጋር “ብዙ አስደሳች ነገሮችን” እንደተወያየ...

የዶናልድ ትራምፕ ንግግርን ተስተጓጎለ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል ፓርላማ ተገኝነተው እያካሄዱ የሚገኙትን ንግግር አንድ እስራኤላዊ የፓርላማ አባል አስተጓጉለዋል፡፡ የእስራኤል ፓርላማ አባል የሆኑት እኚህ ግለሰብ ለፍልስጤም እውቅና ይሰጥ የሚል ፅሁፍን በመያዝ እና በማስተጋባት የትራምፕን ንግግር አቋርጠዋል፡፡ ግለሰቡን የክነሴት አባላትና...

ለዩክሬን የቶምሀውክ ሚሳኤል እሰጣለሁ – ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ጦርነቱን የማታቆም ከሆነ የቶምሀውክ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል ለዩክሬን እልካለሁ አሉ፡፡ ትራምፕ ይህንን ያሉት ከዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ በስልክ ካወሩ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ቮለድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ እያደረሰችብን ላለው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች