ዓለም አቀፍ

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የድርጅቱ ሠራተኛ መሞቱን አወገዙ

 የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በየመን በሁቲ ቁጥጥር ሥር የነበረ የድርጅቱ ሠራተኛ መሞቱን ተከትሎ “እጅግ ማዘናቸውን” ገለጹ። ሟቹ መሐመድ ኢብራሂም አል-ሻሚ በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮ ውስጥ ይሰራ የነበረ ሲሆን፣ ከሰኔ 6...

ትራምፕ ኢራን ላይ ሊወሰዱ ስለሚችሉ ወታደራዊ አማራጮች ገለጻ ተደረገላቸው

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ላይ ሊወሰዱ የሚችሉ ወታደራዊ አማራጮችን በተመለከተ ከአሜሪካ ጦር የመካከለኛው ምሥራቅ ከፍተኛ አዛዥ ገለጻ እንደተሰጣቸው የአሜሪካ ዜና ምንጮች ዘገቡ። በአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዛ አዛዥ ብራድ ኩፐር ባልተለመደ ሁኔታ ለፕሬዝዳንቱ ገለጻ መስጠታቸው፣ አሜሪካ በቅርቡ...

ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የጋራ የአቋም መግለጫ –

ቁልፍ ድንጋጌዎች የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በጋራ መግለጫ ፊርማ መጠናቀቁን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከጉባኤው በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በሚከተሉት ጥቦች ላይ ተስማምተዋል ፦ 🟠 የኢነርጂ ሉዓላዊነት እና ደህንነትን ማረጋገጥ። 🟠 ወረርሽኞችን እና ተላላፊ በሽታዎችን ለመዋጋት...

አሜሪካ ለኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣን ደብዳቤ ላከች

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ለኢራን ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሞህሲን ራይዚ ደብዳቤ መላካቸውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አረጋገጡ። ዋል ስትሪት ጆርናል ያወጣውን ዘገባ ተከትሎ ከጄዲ ቫንስ ደብዳቤ እንደተላከላቸው ራይዚ ይፋ አድርገዋል። ደብዳቤው መላኩን ያረጋገጡት...

3ኛው የሩሲያ – አፍሪካ ጉባኤ በሞስኮ ይጀምራል

ጥቅምት 28 እና 29 እ.ኤ.አ.3ኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በታላቁ ክሬምሊን ቤተ-መንግሥት ይካሄዳል። ይህ ታሪካዊ ጉባኤ በሩሲያ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ቪላዲሚር ፑቲን እና የአፍሪካ ህብረት ወቅታዊ ሊቀመንበር የሆኑት የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቫሪስት ኑዳይሺሚዬ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች