ዓለም አቀፍ

በጆሃንስበርግ በተፈጸመ የጅምላ ተኩስ 12 ሰዎች ሲሞቱ 9 ሰዎች ቆሰሉ

ከ10 በላይ የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ማክሰኞ ምሽት በክሌቭላንድ ወደሚገኘው ጁምፐርስ ኢ-መደበኛ የሰፈራ መንደር (የጨረቃ ቤቶች የሚገኙበት ሰፈር) በመዝለቅ፣ በተለያዩ ቦታዎች በነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፍተው ከአካባቢው መሰወራቸውን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት አስታውቋል። ስምንት ወንዶች እና ሦስት ሴቶች...

ኢራን ሌሊቱን ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋ በፋርስ ባሕረ ሰላጤ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችን መታች

አሜሪካ ተመትቶ ለወደቀው ሄሊኮፕተሯ አጸፋ በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ በባሕረ ሰላጤው አገራት ውስጥ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶችን መፈጸሙን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አስታወቀ። ሠራዊቱ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው በቀጣናው የሚገኙ የአሜሪካ...

ትራምፕ ለኔታንያሁ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሰጡት ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ፣ የእስራኤል ጥቃቶች ወደ እርስ በርስ ሙሉ ጦርነት ከተቀየሩ እስራኤል ያለ አሜሪካ እገዛ ብቻዋን ልትቀር እንደምትችል አስታወቁ። ትራምፕ ይህንን የተናገሩት ከእስራኤሉ ቻናል...

የኢራን ጦር በእስራኤል ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚያቆም አስታወቀ

የኢራን ከፍተኛ ወታደራዊ ዕዝ የሆነው ካሀታም አል-አንቢያ፤ እስራኤል ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚያቆም ይፋ አደረገ። ዕዙ ባወጣው መግለጫ “የጦር ኃይሎቻችን የሚያካሂዱት ዘመቻ መቆሙን እናሳውቃለን” ብሏል። ነገር ግን በደቡብ ሊባኖስ የሚፈጸመው ጥቃት የሚቀጥል ከሆነ ኢራን “ከዚህ ቀደም ከነበረው...

ስለመካከለኛው ምስራቅ አዲስ ውጥረት እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች

🔸 ትላንት ምሽት ከኢራን ግዛት የተተኮሰ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ እስራኤል ማረፉን የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። 🔸 ከጥቂት ገዜ በኋላ የኻታም አል-አንቢያ ዕዝ ጥቃቶቹ እስራኤል በሊባኖስ ላይ ለፈጸመችው ተከታታይ ድብደባ የተሰጡ ምላሾች መሆናቸውን አስታውቋል። 🔸 የኢራን ጥቃቶችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች