ዓለም አቀፍ

አሜሪካ ጨረቃ ላይ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው

አሜሪካ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በጨረቃ ላይ ለመገንባት ማቀዷን ፎክስ ኒውስ በዘገባው አስታወቀ። ናሳ ባለ 100 ኪሎ ዋት የኒውክሌር ጣቢያ ለመገንባት በ60 ቀናት ውስጥ ከኩባንያዎች ተጨባጭ ፕሮፖዛል ሊጠይቅ መሆኑም ተመላክቷል። በጨረቃ ላይ የሚገነባው የኑክሌር ኃይል ማመንጫ...

የእስራኤል የደህንነት ሰዎች ለትራምፕ የፃፉት አስቸኳይ ደብዳቤ

ቁጥራቸው 600 የሚሆኑ የቀድሞ የእስራኤል የደህንነት ሰዎች፣ እስራኤል በጋዛ እያደረሰች ያለውን ውድመት እንድታቆም አሜሪካ ጫና እንድታደርግ ጠይቀዋል። በሀገራቸው እስራኤል የተለየ ክብርና ቦታ የሚሰጣቸው እነዚህ ጉምቱ የቀድሞ የደህንነት ሰዎች፣ ከእንግዲህ ነገሮች በቃቸው ሊባሉ ይገባል ብለዋል ለፕሬዚዳንት...

ፑቲን ማዕቀቦችን እንዴት ማምለጥ እንዳለባቸው ያውቃሉ – ትራምፕ

የዩክሬን ስምምነት ከተቀመጠው የአሥር ቀን ቀነ ገደብ በፊት ካልተደረሰ፤ ዋሽንግተን በሩሲያ ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል ትራምፕ ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ በሰጡት ቃለ ምልልስ ደግመው ተናግረዋል፡፡ ባለፉት ጥቂት ወራት ስለፑቲን ያላቸው ሐሳብ ተቀየሮ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት...

ሩሲያ የዩክሬንን ጉሮሮ የሚዘጋ ስፍራ ተቆጣጠረች!

ላለፏት 18 ወራት በዶኔስክ ግዛት ቻስየቭ ያር ከተማ በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት ትላንት በሩሲያውያን የበላይነት ተጠናቋል ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው ጠንካራ የዩክሬን ምሽግ የነበረችውን ቻስየቭ ያርን በቁጥጥር ስር አውሏል ።ከአመት...

የፑቲን አስፈሪ መግለጫ

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የመጀመሪያው  መጠነ ሰፊ ዖሪሺኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔል  ስርዓት ምርት መጠናቀቁን አሳወቁ ። የመጀመሪያው መጠነ ሰፊ ምርት ሂደትን ያለፈው እና የተመረተው ዖሪሺኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳዔል ስርዓት በሩሲያ ጦር ወደ ስራ መግባቱን ፑቲን   ይፋ አድርገዋል። ለምዕራቡ ዓለም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች