ዕይታ

ፕሬዚደንትኢሳይያስቂማቸውንእንዴትተወጡት?

ጌታቸው መላኩ አብይና ጌታቸው (እንደ መግቢያ) “የህወሓት ሰዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ኮይሻ ኬላ ላይ ተገናኝተው ተነጋገሩ” የሚለውን ዜና ዛሬ በትኩረት ተከታተልኩት፡፡ ሰሞኑን ካለው የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ውጪ ትኩረቴን የሳበው ጉዳይ መሆኑ...

ከባዕድ እጅ እስከ ጎጠኝነት! (የቤተ ክህነታችን ሦስቱ አርእስተ ኃጣውዕ)

ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የተፈጸመው ድርጊት ለብዙዎቻችን እጅግ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አዋራጅ እና ቅስም ሰባሪም ነው። ይልቁንም ደግሞ አንዳንድ እጅግ የምናከብራቸው እና የምንወድዳቸው ብቻ ሳይሆን የምናምናቸውም አባቶች ጭምር መካተታቸው የበለጠ እንድናዝን አድርጎናል። ይህም የዕውቀታችንን ውሱንነት ብቻ ሳይሆን...

ሰላም ጦርነትን ሲያሸንፍ፣

የደቡብ አፍሪካው ስምምነት፣ ይዘቱ፣ ተፈጻሚነቱና ተግዳሮቶቹ ባይሳ ዋቅ-ወያ ከሁለት ዓመት አውዳሚ ጦርነት በኋላ ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች በደቡብ አፍሪካ ተገናኝተው ለአሥር ቀናት ያህል ከተደራደሩ በኋላ አንዳች አመርቂ ስምምነት ላይ መድረሳቸው መላውን ሰላም ወዳድ የኢትዮጵያን ሕዝብ አስደስቷል። ተፋላሚዎቹ...

አፀፋ ጋዜጠኝነት!

‹‹አፀፋ ጋዜጠኝነት›› ማለት አንድ ሰው በጻፈው ጽሑፍ ላይ የድጋፍ ወይም የተቃውሞ አስተያየት የመሥጠት ልምድ ማለት ነው፡፡ አንድ ሐሳብ በአንድ ሰው ተጽፎ ትክክል ይሁንም የተሳሳተ መጀመሪያ በተጻፈው ሐሳብ ላይ ሌላ ምንም አስተያየት ካልተሠጠ መጀመሪያ የተጻፈው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች