ዜና

ከ 200 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ሰብስበዋል በሚል በፖሊስ ምርመራ እየተከናወነባቸው ይገኛል

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ገበያ መረጃ (ELMIS) ክፍል ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ማሰማራት ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ በጠቅላላው በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ የተጀመረው የከፍተኛ ሙስና እና የሰነድ ማጭበርበር ወንጀል ምርመራ በችሎት ላይ ይገኛል። በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር...

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት ላይ ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠየቀ

ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የቀረቡት የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ ወልዳይ፣ የፓርቲው አባል አቶ አበበ አካሉ እና ጠበቃ አበራ ንጉሥ ናቸው። መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ ባቀረበው መዝገብ ተጠርጣሪዎቹ «የፀጥታ አካላት ሕዝብን...

አሜሪካ በትግራይ ጉዳይ ላይ ስምምነት እንዲደረግ ጠየቀች

​በአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የመቀሌ ጉብኝት ማብቂያ ላይ አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ አመራሮች መካከል እርቅ እንዲወርድ እና ስምምነት ላይ እንዲደረስ ጥሪ አቀረበች። ​በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የአፍሪካ ህብረት የዩኤስ ሚሲዮን...

ካናዳ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል" ጋር በክህሎት ልማትና በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዙሪያ  በቅንጅት መሥራት የሚያስችለንን ስምምነት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር መፈራረሙን መግለጹ ይታወሳል። ስምምነቱ ዜጎችን በክህሎት አብቅቶ ለዓለም አቀፍ የሥራ ገበያ...

በኦሮሚያ ክልል የደገም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በታጣቂዎች ተገደሉ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ታጣቂዎች ትናንት እሁድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም. በፈጸሙት ጥቃት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ተፈራ ደሴ መገደላቸውን ምንጮች ተናገሩ። በጥቃቱ በወረዳው የምትገኘው አኖ ቀሬ ቀበሌ ሊቀ መንበር አስፋወሰን ኃይሌን ጨምሮ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች