የግዮን እንግዳ

‹‹አቶ ገዱ ለተናገሩት ነገር ዋጋ መስጠት ይገባል››

‹‹ነገሮችን በጥንቃቄ ይዞ መወያየት የሚቻልበት ዕድል ነበር›› ያሬድ ኃይለማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) በቅርቡ የሚኒስትሮች ም/ቤት በአማራ ክልል ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከቀናት በፊት የሀገሪቱ ከፍተኛው የሥልጣን አካል የኾነው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲተገበር አጽድቋል፡፡...

‹‹ሕዝብ ብሔርተኝነትን አይቶ አይቶ ተፀይፎታል›› አቶ የሺዋስ አሰፋ (ፖለቲከኛ)

የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ናቸው፡፡ አቶ የሺዋስ ከሰማያዊ ፓርቲ ምሥረታ እና የፖለቲካ ትግል በኋላ ሥማቸው እየገነነ የመጣ ፖለቲከኛ ናቸው፡፡ በህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ ዘመንም ለዓመታት...

ጵጵስና በኢትዮጵያውያን ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ያጋጠሙ ፈተናዎች!

ሊቀ ኅሩያን ዶ/ር መርሻ አለኸኝ ኢትዮጵያውያን አባቶች በሕዝባቸው ላይ ይሾሙ ብለው የተከራከሩ ነገሥታትና ሊቃውንት የመኖራቸውን ያህል፤ በፍፁም አይገባንም፤ አንችለውም፣ እናቃልለዋለን ብለው የተከራከሩ አባቶች መኖራቸው በታሪካችን ተጽፏል። ወቅቱ እንዲያ እንድንል ያስገድዳልና፤ አይገባንም ብለው ከተከራከሩት ኢትዮጵያውያን አባቶች...

‹‹አስብ የነበረው የሀገርን ችግር ማስተካከል የሚችል ድርጅት እየገነባሁ እንደነበር ነው›› ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ

‹‹ሀገራዊ ዓላማ ያላቸው ሰዎችና ንግድ አብሮ አይሄድም›› ‹‹ተላላ በበዛበት ማኅበረሰብ ውስጥ አታላይ ይበዛል›› የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ በሪልስቴት እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ከተሰማሩ ሥም ካላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው፡፡ ኢንጂነር ፀደቀ ይሁኔ ይባላሉ፡፡ የፍሊንትስቶን ሆምስ መሥራች እና ዋና ሥራ...

‹‹የአባታችን ሕይወት እና የኢትዮጵያ ታሪክ አብረው የተሸረቡ ናቸው›› አቶ አታመንታ ጽጌ

‹‹አንዳንዴ በኢትዮጵያዊ ድክመታችን እቆጫለሁ›› ‹‹ንጉሠ ነገሥቱ ‹ያ ጽጌ ቢኖር ኖሮ› እያሉ ያዝኑ እንደነበር ሰምተናል›› ውድ አንባቢያን፣ ባሳለፍነው ዕትም ከአቶ አታመንታ ጽጌ ዲቡ ጋር ባደረግነው ቆይታ፣ ከአያቶቻቸው ጀምሮ ሲወርድ ሲወራረድ ስለመጣው የአርበኝነት መንፈስ፣ አባታቸው ብርጋዴር ጄነራል ጽጌ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች