Uncategorized

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ

ዶናልድ ትራምፕ ከግብጽ ፣ኳታርና ቱርክ መሪዎች ጋር የጋዛውን ተኩስ አቁም ስምምነት ተፈራረሙ። በጋዛ ያለውን ውጥረት የሚያስቀረው ውል በመሪዎቹ ሲፈረም ለመካከለኛው ምስራቅ አዲስ የሰላም ምዕራፍ ይከፍታል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕም ቢሆኑ ለቀጠናው ዘላቂነት ያለው ሰላም...

20 የአፍሪካ ትላልቅ ከተሞች (በህዝብ ብዛት)

1.  ካይሮ  - ግብፅ የህዝብ ብዛት ~ 22.8 ሚሊዮን 2.  ሌጎስ  - ናይጄሪያ የህዝብ ብዛት ~21.3 ሚሊዮን 3.  ኪንሻሳ  - ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የህዝብ ብዛት ~16.3 ሚሊዮን 4.  ጆሃንስበርግ  - ደቡብ አፍሪካ የህዝብ ብዛት፡ ~ 14.8 ሚሊዮን ሉዋንዳ  - አንጎላ የህዝብ ብዛት ~9.65...

ኢትዮጵያ እና ቤልጂየም የፖለቲካ የምክክር መድረክ ማካሄዳቸውን አስታወቁ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ -ቤልጂየም የፖለቲካ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ትላንት መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄደ። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከተጀመረበት እ.ኤ.አ. ከ1906 ጀምሮ ይህ የፖለቲካ ምክክር መደረጉ አጋርነታችንን የበለጠ ለማጠናከር ያለውን አዲስ ቁርጠኝነትን ያሳያል ሲሉ በምክክር...

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ኩባንያችን በትናንትናው እለት በተካሄደው ዓመታዊ ታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ በ2017 በጀት ዓመት 37.5 ቢሊዮን ብር በመክፈል በአንደኛ ደረጃ የፕላቲኒየም ታማኝ ግብር ከፋይነት እንዲሁም ላለፉት ተከታታይ 5 ዓመታት ግብርን በግንባር ቀደምነት በመክፈል ልዩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች