ሰሞነኛ

ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ “ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች” ለማምለጥ ሲሞክር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ገለፀ

የፈንታሌ ሚዲያ መስራች ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ “ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች” በአዲስ አበባ ከተማ “ሊፈፀምብኝ ነበር” ካለው ጥቃት ለማምለጥ ሲሞክር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ገለፀ።ጋዜጠኛው በደረሰበት ጉዳት ሳቢያም ለመራመድ ከሶስት እስከ ስድስት ወር ሊፈጅበት እንደሚችል በባለሞያተኞች እንደተገለጸለት...

በኢትዮጵያ “የሀሳብ ትግል” ለሚያደርጉ ሁሉ “ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል”

በኢትዮጵያ “የሀሳብ ትግል” ለሚያደርጉ ሁሉ በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት “ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል” ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። ከወረዳ እስከ ፌዴራል ያሉ ተቋማትን እንዲመሩ የተሾሙ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት፤ በሚያከናውኗቸው ስራዎች እና ውሳኔዎቻቸው ላይ...

በሁለት ቀናት እስከ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ በአንድ ወረዳ ብቻ-በሌሎችም አሉ

" በርካታ ቁስለኞች ወደ ህክምና ይላካሉ። በኛ ሆስፒታሉ የመጡት ብቻ ወደ 8 ይደርሳሉ። ጉዳት የደረሰባቸው ሦስት ሰዎች ወደ ጅማ ሪፈር ተደርገዋል" - በክልሉ በሚገኝ ሆስፒታል የሚሰሩ ሀኪም በጋምቤላ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች በተለይ ከህዳር 30...

ለተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች 4.07 ቢሊዮን ብር በጀት መለቀቁ በኦዲት ተረጋግጧል

ከተጠናቀቁ በኋላ በጀት ሲመደብላቸው የነበሩ ፕሮጀክቶች ጉዳይ ተመርምሮ ሪፖርት እንዲቀርብለት ፓርላማው አዘዘ በጀቱ ለገንዘብ ሚኒስቴር ተመላሽ አለመደረጉም ተነግሯል ፕሮጀክቶች ከተጠናቀቁ በኃላ ከአንድ እስከ ሦስት ዓመት ለሚሆን ጊዜ በየዓመቱ በጀት ሲመደብላቸው መቆየቱን የፌዴራል ዋና ኦዲትሪፖርት ያረጋገጠው የሕዝብ...

ህንድ እና ህንዳውያን:- የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጆች!!

"... የጥንታዊት ታሪክና ገናና ሥልጣኔ ባለቤት፤ የአፍሪካና የጥቁር ሕዝብ ታላቅ የነጻነት ተጋድሎ ምልክት ከሆነች አገር- ኢትዮጵያ ይሄ የክብር ኒሻን ስለተበረከተልኝ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው፤ በ1.4 ቢሊዮን በሚሆነው የአገሬ የህንድ ሕዝብ ስም ምስጋናዬን ለመግለጽ እወዳለሁኝ...፤"በአገራችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች