በዓላት

የአሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

‎በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በየዓመቱ ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ ለሚከበሩት አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቃቸውን የአማራ እና የትግራይ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮዎች አስታውቀዋል፡፡  ነጻነት እና ሰላምን የሚሰብከው፤ ሴቶች በዘፈን እና በጭፈራ...

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት…

በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ”ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት” ፤ “ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” ፤...

የቡሄ በዓልን ወደ ዓለማቀፍ መድረክ ማምጣት ያስፈልጋል

‎የቡሄ በዓልን ወደ ዓለማቀፍ መድረክ በማምጣትና በማስተዋወቅ ትልቅ የቱሪዝም መስህብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ አሐዱ ያነጋገራቸው ምሁራን ገልጸዋል። ‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ዘንድ በመላው ሀገሪቱ በድምቀት የሚከበረው የቡሄ ወይም የደብረ ታቦር በዓል በነገው ዕለት...

ሕያዊት ጳጉሜን ታደሰ ወርቁ

የአቡሻህር ሊቃውንት ‹‹የዘመን ትርጓሜ በልብ ውስጥ ያለ የወሰን አምሳል ነው›› ካሉ በኋላ ይህ ዘመን የሚባለው የዕድሜ ቀጠሮ ከስያሜው አንጻር ለሦስት ወገን ይከፈላል፡፡ ያለፈው፣ ያሁን እና የሚመጣው ዘመን ነው ይላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ወደ አምስት መስፈሪያ...

በዓለ ልደት እና የገና ጨዋታ!

የገና (ልደት) በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀኖና መሰረት ከዘጠኙ ዐብይ በዓላት ውስጥ አንዱ በዓል ነው። እለቱ በትንቢተ ነቢያት የተነገረለት የሰውን ልጆች በጥንተ ተፈጥሮ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ አሁን ደግሞ በሐዳስ ተፈጥሮ ለመፍጠር ማለት ሰውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች