በአፋር ክልል ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መኖሪያቸው ወደመ

Date:

በአፋር ክልል ባራሕሌ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል

አፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ ቅዳሜ ጥቅምት 1 2018 ዓ.ም ምሽት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል ተብሏል።

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አሊ ሁሴን በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት በቡሬ እና ዓስጉቢ ቀበሌዎች በርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።

በአደጋው እድሜው 12 ዓመት የሆነ ልጅ ህይወት ማለፉን ገልጸው÷ 6 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል።

ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በትግራይ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማ ነው።

በመሬት መንቀጥቀጡ 43 ሺህ 4መቶ56 የሚሆኑ ሰዎች ቤቶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙን እና ያለመጠለያ መቅረታቸውን ጠቁመዋል።

ለተጎጂዎች ድጋፍ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ዋና አስተዳዳሪው ገልጸዋል።

ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም

በአፋር ክልል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሰው ህይወት ሲያልፍ ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መኖሪያቸው መውደሙ ተገለፀ

በአፋር ክልል ባራሕሌ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል

አፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን በባራሕሌ ወረዳ ትናንት ምሽት በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል ተብሏል።

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አሊ ሁሴን በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት በቡሬ እና ዓስጉቢ ቀበሌዎች በርካታ ቤቶች መፍረሳቸውን ተናግረዋል።

በአደጋው እድሜው 12 ዓመት የሆነ ልጅ ህይወት ማለፉን ገልጸው÷ 6 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል።

ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በትግራይ እና አፋር ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማ ነው።

በመሬት መንቀጥቀጡ 43 ሺህ 4መቶ56 የሚሆኑ ሰዎች ቤቶቻቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙን እና ያለመጠለያ መቅረታቸውን ጠቁመዋል።

ለተጎጂዎች ድጋፍ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ዋና አስተዳዳሪው ገልጸዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...