ቢዝነስ ዜና

ኢትዮጵያ በሞያሌ ድንበር የንግድ ልውውጥን በ1 ሺህ ዶላር ጣሪያ ለመጀመር ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ ለሁለት ዓመታት በዘለቀ ድርድር በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ማዕቀፍ የሁለትዮሽ የንግድ ልውውጥን ለማቀላጠፍ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት  ተፈራርመዋል። በዚህም መሰረት በሞያሌ ድንበር ላይ ለሚደረጉ የሸቀጦች ንግድ የመጀመሪያ ጣሪያ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር...

ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ ለበዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ዛሬ ባሰራጨው መረጃ መሠረት፣ "በቡሬ ከተማ የሚገኘው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚበጁ ማህበራዊ ሀላፊነቶችን በመወጣት ላይ ይገኛል።" "ፊቤላ ባለፉት 4 ዓመታት ከ200 በላይ የሚሆኑና በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን...

Commercial Bank of EthiopiaExchange Rate Applicable for Thursday, April 17, 2025.

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ለመኪና ፈላጊዎች ብድር አመቻቸ

: በ5 ዓመት ውስጥ 500 ሺ ቢዋይዲ መኪኖችን ለማስገባት ታቅዷል የሚዲያ ባለሙያዎች የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት ዕድል ተመቻችቷል ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ከቻይናው ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ጋር በመተባበር ለመኪና ፈላጊዎች 1 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር ብድር ማመቻቸቱን የገለፀ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች