ብዝሃ ሃይማኖት

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የህይወት ታሪክ

ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣ በ1924 ዓ.ም. በወሎ ቦረና ገነቴ አካባቢ ልዩ ስሙ “ዳሎታ” በተባለ መንደር ነው የተወለዱ። ለአባትና ለእናታቸው ዐራተኛ ልጅ ነበሩ። የልጅነታቸው የመንፈስ ምሪት በቤተሰብ ሥነ ልቡናዊ ቅኝት ቢታጠርም፣...

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ ጉባዔው ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በታላቁ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን...

ለሊት እንቅልፍ የለኝም

"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት ሊሞላኝ ነው፤ ለሊት እንቅልፍ የለኝም ፥ ለ 2 ሠዓታት ብተኛ ነው ቀሪውን አለቅስበታለሁ። ለምንደነው ብዙ ለማንቆይበት የምንጋደለው!? ለምንስ ነው የምንጫረሰው!? በጣም ያሳስበኛል ያስለቅሰኛል!"ሰውነት ይቀድማል! ‹‹ሰው ሁኑ!...

አዎ ነበሩ ….

🔘የሁሉም አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጅ ዑመር🔘ነፍስዎ በሰላም ትረፍ " አባት ነበሩን " እንል ዘንድ የከበደውን ልብ ሰባሪ የሀገር የወገን መርዶ ሰማን 💔 የሀገር ምልክት የሀገር ዋርካው … ለዛ ያለው ትሁት የእምነት መሪ ፣ አስተማሪ...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው የሀይማኖት አባት ስለሆኑ አይደለም። 'ሰው' ሆነው ስለተገኙ እንጂ። አላህን እንደሚፈሩ ያያቸው ሁሉ መገንዘብ አያቅተውም። ከእውነት ጎን ለመቆም ማንንም አይፈሩም፤ አያስፈቅዱምም። ሙስሊም ክርስትያን ሳይሉ ከተበደለ ጎን ይቆማሉ። ንግግራቸው ብቻ ያጠግባል፤ ነፍስን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች