ብዝሃ ሃይማኖት

አዳዲስ የዋና ክፍልና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች ምድባ ተደረገ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዳዲስ የዋና ክፍልና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች ምድባ ተደረገ። የተመደቡት የሥራ ሐላፊዎች ቤተ ክርስቲያን የሰጠቻቸውን አደራና ተልእኮ በአግባቡ እንዲወጡ ይጠበቃል። የተመደቡት የሥራ ሐላፊዎች በሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊን ጨምሮ  የ7 ዋና...

ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ፣ ብጹዕ ወቅዱስ አባ ባሰልዮስን በደርግ ከተገደሉ 47 ዓመት ሆነ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ፣ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት ፣ሐምሌ 7 1971 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ፓርትርያክ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ቴዎፍሎስ በግፍ የተገደሉት በኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ትዕዛዝ ነው፡፡ ደርግ...

ቅድስት ሥላሴ በአብርሃም ቤት

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል (ሐምሌ ፯)በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ !!! መ/ር ጌታቸው በቀለ አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ አብርሃም ቤት ገብተው አብርሃምን የባረኩበት፣ በቤቱም የተስተናገዱበት፣ ሣራ ይስሐቅን እንደምትወልድ ያበሠሩበት ዕለት ነው፤ ሐምሌ ፯ ቀን፡፡ ይህ የቅድስት ሥላሴ...

በሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ግንባታዎች 65 በመቶ መጠናቀቃቸው ተገለፀ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት፣ የምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተክህነት ስር የሚገኘው የሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም፤ መንፈሳዊ አገልግሎቱን ከማጠናከር ጎን ለጎን የጀመራቸው ሁለንተናዊ የልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም 65 በመቶ ደረጃ ላይ...

“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22:6

የዘመኑ ወላጆች ጭንቀት “በእዚህ በዘመናዊው ዓለም ልጆቻቸው ተጠልፈው ከሃይማኖት እንዳይወጡ እንዴት እንጠብቅ?” የሚለው ነው። ይኽንን ችግር ለመፍታት በመጪው ክረምት ከ12 እስከ 17 ዓመት ላሉ ለልጆች በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰጥ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች