ዓለም አቀፍ

የቀድሞው የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ በሞት ፍርድ እንዲቀጡ ተጠየቀ

እንደ ለ ፓሪዚያን ዘገባ ከሆነ፣ በነሐሴ 16  በኪንሻሳ የዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ወታደራዊ ፍርድ ቤት “በጦር ወንጀሎች”፣ “ክህደት” እና “አመፅን በማደራጀት” በሞት እንዲቀጡ ጠይቋል። በተጨማሪም “በሴራ” ወንጀል የ15 ዓመት እስራት እንዲቀጡም ጥያቄ ቀርቧል። ለአመታት ከሀገር...

የሶማሊላንዱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት አጩ

የሶማሊላንዱ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሀመድ አብዱላሂ (ኢሮ) የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት በይፋ እጩ አድርገው አቀረቡ። ኢሮ ትራምፕን ለሽልማቱ እጩ አርገው ያቀረቡትም በዓለማችን ላይ በጣም አሳሳቢ የሆኑ ግጭቶችን ለመፍታት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በመግለጽ ነው። የሶማሊላንድ...

አንድ ኮሎምቢያዊ ገበሬ 600 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ተቀብሮ አገኘ

የኮሎምቢያ ሚዲያን ዋቢ በማድረግ ማርካ የተባለ የየቀን ጋዜጣ ድረ-ገፅ ከቀናቶች በፊት እንደዘገበው አንቲዮኪያ በተባለ ቦታ የተገኘው ገንዘብ ማንነቱ እንዳይገለጽ የፈለገው ገበሬ፣ የእርሻ ቦታውን ሲያሰፋ ከመሬት አንድ ሜትር በላይ ጥልቀት ላይ የተቀበሩ በርካታ የዛገ የብረት...

ቶም ክሩዝ፣ ከዶናልድ ትራምፕ የቀረበለትን የኬኔዲ የክብር ሽልማት ውድቅ አደረገ

የሆሊዉድ ኮከብ ተዋናይ ቶም ክሩዝ በፕሬዝደንት ትራምፕ የቀረበለትን የ2025ቱ የኬኔዲ የክብር ሽልማት ስነስርዓት ላይ እንደማይገኝ አስታውቋል። ቶም ክሩዝ፣ እኤአ ታህሳስ 7 ቀን 2025 በዶናልድ ትራምፕ አዘጋጅነት የሚካሄደው የኬኔዲ የክብር ሽልማት ላይ በፊልም ቀረፃ ምክንያት በስነስርዓቱ...

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሴት ልጃቸው ሹመት ሰጡ

የወጣቷ ሃገር ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳልቫ ኪር ሴት ልጃቸውን አዱት ሳልቫ ኪርን የራሳቸው መልዕከተኛ አድርገው መድበዋል። ፕሬዚዳንቱ ሴት ልጃቸውን የልዩ ፕሮግራሞች የፕሬዚዳንቱ መልዕክተኛ አድርገው ሲሾሙ ቦታው ፕሬዚዳንቱ በቀጥታ ሊመለከታቸው የሚገባን ዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች የሚመለከት መሆኑ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች