ዓለም አቀፍ

“ቻይናና አሜሪካ ተስማሙ?

ቻይናና አሜሪካ ለተጨማሪ ዘጠና ቀናት ታሪፍ ላለመጨመር ተስማምትዋል ተባለ። በዓለም በባለግዙፍ ኢኮኖሚዎቹ መካከል የተፈጠረው የታሪፍ ውጥረት አደጋ ይዞ ይመጣል በሚል ውይይቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። ቤይጂንግና ዋሽንግተን ተጨማሪ ታሪፍ እርስበርስ ''ሊጣጣሉ '' የመጨረሻው ቀን ላይ ደርሰው ነበር። ለተጨማሪ...

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያን ጨምሮ ለ13 ሀገራት የ93 ሚሊዮን ዶላር የድንገተኛ የምግብ እርዳታ አደረገች

ዩናይትድ ስቴትስ በግጭት፣ በአየር ንብረት ለውጥ እና በኢኮኖሚ አለመረጋጋት ሳቢያ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ድጋፍ የሚውል የ93 ሚሊዮን ዶላር የድንገተኛ የምግብ እርዳታ መርሐ ግብር ማድረጓን አስታወቀች። ይህ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገው፣ ቀደም ሲል...

ዋሽንግተን ለቃችሁ ውጡ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ቤት አልባ ሰዎች ከተማዋን በፍጥነት ለቀው እንዲወጡ አዘዙ። ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ማህበራዊ ሚድያ ባሰፈሩት ጽሁፍ በዋና ከተማዋ የሚኖሩ ቤት የሌላቸው ሰዎች በአፋጣኝ እንዲወጡ ወይም እንዲባረሩ ነው ያሳሰቡት። ትራምፕ ቤት...

እስራኤል ዩናይትድ ኪንግደም ለፍልስጤም እውቅና ከሰጠች ወታደራዊ ትብብር ታቋርጣለች

የእስራኤል መንግሥት እንግሊዝ በሚቀጥለው ወር ለፍልስጤም እውቅና እሰጣለሁ ማለቷን ተከትሎ እርምጃውን እንደ አንድ አማራጭ እያጤነው እንደሆነ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። "ለንደን ጥንቃቄ ማድረግ አለባት ምክንያቱም ቢቢ እና ሚኒስትሮቻቸው መጫወት የሚችሉባቸው ካርዶች አሏቸው። እስራኤል ከዩናይትድ...

እስራዔል በጋዛ ዕቅዷ የቀረበባትን ዓለም አቀፍ ትችት ውድቅ አደረገች

እስራዔል ጋዛን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ያወጣችውን ዕቅድ በተመለከተ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የቀረበባትን ትችት ውድቅ አደረገች። የሀገሪቱ የደህንነት ካቢኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ያቀረቡትን ይህን ዕቅድ በትናንትናው ዕለት ማፅደቁ ይታወሳል። ይህን ዕቅድ ተከትሎም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በእስራዔል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች