ዓለም አቀፍ

ናይጄሪያ  የካካዋ ኤክስፖርትን ያሳድጋል የተባለ የአስተዳደር ቦርድ ልታቋቁም ነው

ናይጄሪያ የካካዋ ኢንዱስትሪን ከፍ በማድረግ ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ያስችላል የተባለ አዲስ ተቆጣጣሪ ቦርድ ልታቋቁም ነው። ከሠላሳ ዘጠኝ ዓመታት በኋላ መንግሥት አዲስ ተቆጣጣሪ አካል ለማቋቋም በዝግጅት ላይ  ሲሆን  የግብርና ሚኒስትር አቡበከር ኪያሪ የፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ...

ሱዳን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከ2013ቱ መፈንቅለ መንግሥት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ዲፕሎማትና የፕሬዝዳንት እጩ ካሚል ኢድሪስን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል። ሹመቱ ዲፕሎማቱን ዳፋላህ አል-ሃጅ አሊን ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ለመሾም የተደረገው...

ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል ለድርድር መቀመጣቸው ለዓለም ሰላም መልካም ተስፋ ነው

ድርድሩ ጥሩ የሰላም ጅምር ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩት የጥናትና ምርምር መሪ የሆኑት ዳርእስከዳር ታዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም ዘላቂ ሰላም የግጭቱን ዋና መንስዔዎች መፍታት እንደሚሻ ጠቁመዋል። 🗣 "ለሩሲያውያን የግጭቱ ዋና መንስዔ የኔቶ ወደ...

ሃማስ ከእስራኤል ጋር ያቋረጠውን ድርድር ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

ሃማስ ከእስራኤል ጋር አቋርጦት የነበረውን የዶሃ ድርድር ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ሃማስ ፈቀደኝነቱን የገለጸው እስራኤል በአዲስ መልኩ በቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊና የተጠናከረ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡እስራኤል የቀሩ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በሚል በጀመረቸው ወታደራዊ ዘመቻ በ150...

የሰሜን ኮሪያ መከላከያ ኃይል ራሱን ዝግጁ እንዲያደርግ ኪም ጆንግ ኡን አሳሰቡ

ኪም ጆንግ ኡን ይህን ያሉት የሀገሪቱ አየር ኃይል በአየር ጥቃት መፈፀምና እና  የአየር ጥቃትን መከላከል ዙሪያ ያካሄደውን ወታደራዊ ልምምድን በአካል በመገኘት በታደሙበት ወቅት ነው ተብሏል። የሰሜን ኮሪያ አየር ኃይል ያካሄደው ወታደራዊ ልምምድ ከመካከለኛ እስከ ረጅም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች