ዓለም አቀፍ

በሩሲያ የተከሰተውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ ጃፓን እና አሜሪካን እያስጨነቀ ነው

በምስራቅ ሩሲያ በሬክተር ስኬል 8.8 የተመዘገበውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በአካባቢው የጎርፍ መጥለቅለቅ በማስከተል ጉዳት አድርሷል። እጅግ ከባድ ነው የተባለለትን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በጃፓን፣ በአሜሪካዋ ሃዋይ እና በሌሎች የአሜሪካ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻዎች...

እንግሊዝ ለፍልስጤም አገርነት ዕውቅና

ዩናይትድ ኪንግደም "ለፍልስጤም የአገርነት ዕውቅና ለመስጠት ውጥኑ አለኝ" አለች። እስራኤል በጋዛ እየፈጸመችው ያለውን ጥቃት ካላቆመች ለፍልስጤማውያን የሉዓላዊ ግዛት ዕውቅና ይሰጣቸዋል ብላለች ለንደን። በመስከረሙ የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ዕውቅናው ሊሰጥ እንደሚችልም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር...

ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር የነበረው ዲፕሎማሲያዊ ሽኩቻ ማብቃቱን ገለጸች

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ሚኒስትር ዴታ አሊ መሀመድ ኦማር በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካከል የነበረው ዲፕሎማሲያዊ አለመግባባት ፍፃሜ አግኝቷል ብለዋል ። ይህ የተናገሩት በኳታር፣ ዶሃ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ከአል-አራቢ አል-ጀዲድ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ነው። ኦማር...

ትራምፕ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የሰላም ስምምነት እንድትፈጽም ከ10 እስከ 12 ቀናት ሰጡ

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም ለመፍጠር ከ10 እስከ 12 ቀናት ብቻ እንደሚሰጧት አስጠንቅቀዋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ትራምፕ የሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን የሰላም ስምምነት እንዲያርጉ የ50 ቀናት ቀነ ገደብ ሰጥተዋቸው ነበር። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አሁን...

እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት እየፈጸመች ነው

ሁለት ስመ ጥር የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እስራኤል ጋዛ ውስጥ በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመች እንደሆኑ አስታወቁ። 'ቤትሰሌም' እና 'ፊዚሻን ፎር ሂውማን ራይትስ እስራኤል' የተሰኙት በእስራኤል ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ ተቋማት የጋዛን ጦርነት አስመልክቶ ባወጡት ሪፖርት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች