ዓለም አቀፍ

በሱዳን ላይ 4ተኛ ዙር ማእቀብ ተጣለ

የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በሱዳን ላይ 4ተኛ ዙር ማእቀብ መጣሉን አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባከናወነው ስብሰባው ማእቀብ የጣለው በሁለት ግለሰቦችና ሁለት ተቋማት ላይ ነው፡፡ ‹‹በሱዳን ውስጥ ከተፈጠረው የሰብአዊ መብት ጥሰትና ከአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት መደፍር...

ፑቲን አውሮፓ ወደ ድሃ ሀገራት የተላከ እህል ትዘርፋለች ሲሉ ከሰሰ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እ.ኤ.አ. በ2022 በጥቁር ባህር የእህል ኢኒሼቲቭ ወደ ድሃ ሀገራት የተላከውን እህል በመመዝበር አውሮፓን ከሰዋል።በክሬምሊን ስብሰባ ላይ የሩሲያ የማዳበሪያ አምራቾች ማኅበር ኃላፊ አንድሬ ጉሪዬቭ እንደገለጹት “እህሉ ወደ ደቡብ የዓለም ሀገራት መሄድ...

ትልቁ ከማርስ የመጣ አለት በኒውዮርክ ጨረታ በ5.3 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ተሸጠ

በኒውዮርክ በተደረገ የጂኦሎጂካል እና አርኪኦሎጂካል ጨረታ በምድር ላይ ትልቁ እና የሚታወቀው የማርስ ቁራጭ በ5.3 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል። ኤን ደብሊው ኤ 16788 የተሰየመው የማርስ ሜትሮይት 25 ኪሎ ግራም ይመዝናል። በኒጀር ሳሃራ በረሃ በኖቬምበር 2023 ከማርስ በኃይለኛ...

ኳታር እስራኤልን አወገዘች

የኳታሩ ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ  እስራኤል በሶሪያ ላይ የፈጸመችውን ጥቃት ኮንነዋል፡፡ ከሶሪያው ፕሬዚዳንት አህመድ አል ሻርዓ ጋር በስልክ ሲወያዩ ነው አል ታኒ እስራኤልን ያወገዙት፡፡ የእስራኤል ጥቃት የሶሪያን ሉዓላዊነት የጣሰ እናየዓለም አቀፉን ህግ እንዲሁም...

ዶናልድ ትራምፕ የገጠማቸው ህመም

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስር በሰደደ የደምስር ህመም መጠቃታቸውን የነጩ ቤተመንግስት አስታወቀ። ዶናልድ ትራምፕ እጅ ላይ መቁሰል የሚያሳዩ ምስሎች ተከትሎ አያሌ መላምቶች ሲወጡ ቆይተዋል፤ በስተመጨረሻም የነጩ ቤተመንግስት በፕሬስ ሴክሬታሪያት ሀላፊዋ ካሮሊን ሌቪት አማካኝነት ትራምፕ ስለገጠማቸው ህመም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች