ዓለም አቀፍ

የኩርዱ ታጣቂ ቡድን የቱርክን ግጭት ለማስቆም ወሰነ

  ከ 40 አመታት የትጥቅ ትግል በኋላ በቱርክ መንግስት ህገ-ወጥ ተብሎ የተፈረጀው የኩርድ ፒ.ኬ.ኬ የጦር መሳሪያ የማስረከብ የመጀመሪያ እርምጃን ለማሳየት ዛሬ አርብ ሥነ-ስርዓት አካሂዷል። ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት በኢራቅ ኩርዲስታን የሚጀመር ሲሆን በበጋውም ወቅት በሙሉ ይቀጥላል ተብሎ...

የትራምፕ ከ1,000 በላይ የአሜሪካ ሰራተኞችን ከስራ አሰናበቱ

የትራምፕ አስተዳደር የፌደራል የመንግስት ሰራተኞችን ቁጥር ለመቀነስ በሚያደርገው ጥረት፣ ከ1,000 በላይ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞችን ከስራ እንዳሰናበተ የሲቢኤስ ኒውስ ዘገባ አመልክቷል። ዘገባው እንደሚያመለክተው፣ ባለፈው አርብ ለውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞች በተላከ እና በቢቢሲ...

ኔታንያሁ ለ60 ቀናት የእርቅ ስምምነት ፈቃደኛ ቢሆኑም ጦርነቱን ይቀጥላሉ

ለመጀመሪያ ጊዜ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እስራኤል ጦርነቱን ለማቆም እንደምትፈልግ በይፋ አምነዋል። ኔታንያሁ በዋሽንግተን እንደተናገሩት እስራኤል በዚህ የ60 ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ እና ጦርነቱን በዘላቂነት ለማቆም ድርድር ለመጀመር ፈቃደኛ መሆኗን ተናግረዋል። ነገር...

የአሜሪካ እና የሩስያ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ውይይት አደረጉ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በማሌዥያ ኩዋላ ላምፑር በተካሄደው የእስያ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እንደገና ተገናኝተዋል። የሩሲያ መንግስታዊው ታስ የዜና ኤጀንሲ እንደዘገበው ውይይቱ...

በህንድ ድልድይ ተደርምሶ 15 ሰዎች ሞቱ

በህንድ በደረሰ የድልድይ መደርመስ አደጋ 15 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡ አደጋው የደረሰው በሀገሪቱ ጉጅራት በተባለ አካባቢ እንደሆነም ተገልጿል፡፡ የድልድዩ መደርመስ ምክንያት ባይጠቀስም፤ የሀገሪቱ ባለስልጣናት የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በአደጋው የተጎዱ ሰዎችን ለመፈለግ የነፍስ አድን ሰራተኞች ጥረት እያደረጉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች