ዓለም አቀፍ

አሜሪካ ወደ ጦርነቱ የምትገባ ከሆነ አካባቢው “ሲኦል” ይሆናል

ሳምንት በሆነው እስራኤል በኢራን ላይ በከፈተችው ጥቃት አሜሪካ ለመሳተፍ እጇን የምታስገባ ከሆነ “ሲኦል” ይከሰታል ሲሉ የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳዒድ ኻቲብዛዴህ ለቢቢሲ ተናገሩ። አሜሪካ በኢራን ላይ በሚካሄደው ጥቃት የምትሳተፍ ከሆነ ኢራን ሁሉንም አማራጮች በጠረጴዛዋ...

አሜሪካን በኢራንና እስራኤል ጦርነት ጣልቃ እንዳትገባ ሩሲያ አስጠነቀቀች

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋሽንግተን በኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንዳትወስድ አስጠንቅቋል። እንደ ፋራንስ 24 ዘገባ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "ዋሽንግተን በሁኔታው ላይ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እንዳትፈጽም ልናስጠነቅቅ እንወዳለን" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። "ማንኛውም...

ጀርመን ለኢራን ለመደራደር ፈጽሞ አይረፍድም ስትል መልዕክት ልካለች

የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢራን መሪዎች አገሪቱ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደማትፈልግ ተአማኒነት ያለው ማረጋገጫ እንድትሰጥ ጠይቀዋል፡፡ በኢራን እና በእስራኤል መካከል ወታደራዊ ግጭቱ ተባብሶ እንዳይቀጥል በድርድር መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኛ መሆኗን እንዲያሳዩ ተማጽነዋል። ሚኒስትሩ ከዮርዳኖስ አቻቸው ጋር በሰጡት...

አያቶላ ኻሚኒ አሜሪካ ኢራንን ብታጠቃ ከባድ ጉዳት እንደሚያጋጥማት አስጠነቀቁ

የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሚኒ ዩናይትድ ስቴትስ ኢራንን ብታጠቃ ከባድ መዘዝ የሚያመጣ ዘላቂ ጉዳት እንደሚያጋጥማት  አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት ለኢራን መሪዎች በተለይም ለአያቶላ ኻሚኒ ኢራን ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ እጅ መስጠት አለባት የሚል...

በ24 ሰዓታት ውስጥ 144 ፍልስጤማውያን በጋዛ ተገድለዋል

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ቢያንስ 1መቶ44 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን አስታዉቋል፡፡ ከሟቾቹ በተጨማሪ 5መቶ60 ፍልስጤማዊያን ቆስለዉ ወደ ሆስፒታሎች መድረሳቸዉን ገልጿል፡፡ አጠቃላይ ጉዳቱ ከፍርስራሽ ስር የተገኙ አራት አስከሬኖችን ያጠቃልላል ተብሏል። እስራኤል በመጋቢት ወር ከሃማስ ጋር የተስማማችውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች