ዜና

የሶማሌ ክልል ተሻሚዎች

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ  አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድን ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ በድጋሚ ሰይሟል:: በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል። 1. የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት፦...

የአማራ ክልል ሹመቶች

የአማራ ክልል ምክር ቤት  የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት ሹመት አጽድቋል:: አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ኾነው በድጋሚ በመሰየም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. የግብርና ቢሮ ኀ ኃላፊ - መስፍን አበጀ ተፈራ (ዶ/ር) 2. የንግድና ገበያ ልማት...

የኦሮሚያ ክልል ሹመቶች

የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የጨፌ ስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ሹመትን አጽድቋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሥራ ላይ ባዋለው አዲሱ መዋቅራዊ አደረጃጀት መሠረት በክልሉ ስድስት አዳዲስ ዞኖች አዋቅሯል። እነዚህን አዳዲስ ዞኖች በበላይነት የሚመሩ አስተዳዳሪዎችን...

ክልሎች መንግስታቸውን መቼ ይመሰረታሉ?

ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር መጨረሻ የተደረገውን ሰባተኛውን ዙር ምርጫ ተከትሎ፤ የክልል ምክር ቤቶች መስራች ጉባኤያቸውን ማካሄድ ጀምረዋል። በዚህ ረገድ ቀዳሚ የሆነው የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) ነው።  ሰኞ መስከረም 18 በአዳማ ከተማ ጉባኤውን...

የአዲስ አበባ ካቢኔ አባላት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት በከንቲባ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት የከተማውን የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል። በዚህም መሰረት፦ 1. አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ - የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ 2. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ - በምክትል ከንቲባ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች