ሁጃጆች አረፋ ተራራ ድንኳን ውስጥ እንዲቆዩ ሳዑዲ አሳሰበች

Date:



በሳዑዲ አረቢያ የሙቀት መጠኑ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ፤  ሁጃጆች አረፋ ተራራ በሚያካሄዱት የሀጅ ስነ ስርዓት ድንኳን ውስጥ እንዲቆዩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

የሳዑዲ አረቢያ ሀጂና ኡምራ ሚኒስትር ተውፊቅ አል ረቢያ እንደገለጹት፥ ሁጃጆች በአረፋ ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ባለው ጊዜ በአረፋ ተራራ ከፍተኛ ሙቀት የሚስተዋልበት በመሆኑ በድንኳናቸው ውስጥ እንዲቆዩ መጠየቃቸውን አል አረቢያ ኒውስ ዘግቧል።

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሁጃጆች አረፋ ተራራ ላይ የሀጅ ስነ ስርዓት ለማከናወን በስፍራው የሚገኙ ሲሆን፤ ከሙቀት ጋር በተያየዘ መጨናነቅና የጤና እክል  ውስጥ እንዳይገቡ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ሚኒስትሩ አሳስበዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ሠራተኞች ይፈለጋሉ

በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች መኖራቸውንና...

አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ሪፖርትን እስከ ነገ በቅጣት እንደሚቀበል አስታወቀ

  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ዓመታዊ የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር...

ፈንታዬ በላይነህ የቦስተን ግማሽ ማራቶንን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አሸነፈች

በ2026 የቦስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት...