ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የገቢ ማሰባሰቢያ

Date:

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ ከበጎ ፈቃደኛ ሴት ጋዜጠኞች፣ ደራሲያንና ምሁራን ጥምረት ጋር በመሆን “የእኔም ልጆች ናቸዉ” በሚል መሪ ቃል ልዩ የቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ቀጥታ በአባይ ቲቪ የዩትዩብ ቻናል ዛሬ ለ5ኛ ቀን እየተደረገ ይገኛል፡፡

እርስዎ ሸር በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ! ህፃናትን ስፖንሰር በማድረግ እንደግፍ! ‎ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር ሁሉ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን፡፡

#ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን

“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...