“ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ ዕጩዎችን መረጃ በጥልቀት በመተንተን፣ ለፓርላማ እና ለክልል ምክር ቤቶች የሚደረጉትን የፉክክር ዓይነቶች አሳታፊ (Interactive) በሆኑ ምስላዊ መግለጫዎች አቀናጅቶ አቅርቧል።
👉🏾 የትኞቹ ፓርቲዎች የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችል በቂ የዕጩዎች ቁጥር አቅርበዋል?
👉🏾 ዕጩዎች ያለ ምንም ተፎካካሪ (ብቻቸውን) የሚወዳደሩባቸው አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው?
👉🏾 ብልጽግና ፓርቲ ለተቃዋሚዎች ወንበሮችን የለቀቀው በየትኞቹ የምርጫ ክልሎች ነው?
🔴 ስለ ምርጫው የተሟላ እና ጥልቅ ግንዛቤ ለማግኘት ሙሉ የዜና ትንተናችንን ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ፦ https://ethioelections.com/2026/05/17864/
@EthiopiaInsiderNews
