ሩሲያውያን አውሮፓን የመውረር ፍላጎት የላቸውም

Date:

“ሩሲያውያን አውሮፓን ይወራሉ” የሚሉ ንግግሮች ከእውነት የራቁ ናቸው ሲሉ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ለጋዜጠኛ ታከር ካርልሰን ተናግረዋል።

ዊትኮፍ ያነሷቸው ሌሎች ዋና ዋና ነጥቦች፡-

🟠 የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በሚቀጥሉት ወራት ሊገናኙ ይችላሉ።

🟠 የዋሽንግተን እና ሞስኮ ድርድር ከፍተኛ መሻሻል ተገኝቶበታል።

🟠 በሚቀጥለው ሳምንት በጥቁር ባህር ላይ ጥቃት እንዲቆም የሚያስችል ስምምነት ሊደረግ ይችላል።

🟠 ኪዬቭ በዩክሬን ምርጫ ለማካሄድ ተስማምታለች።

🟠 ዘለንስኪ እና የአስተዳደራቸው የበላይ ዩክሬን የኔቶ አባል እንደማትሆን በአብዛኛው ተስማምተዋል።

🟠 ከሩሲያ ጋር የሰላም ስምምነት ከተደረሰ ኪዬቭ የሕብረቱ አባል አትሆንም።

🟠 ግጭቱን ወደ ኒውክሌር መካረር ውስጥ ይከታል ብላ ስለምታምን፤ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የሚደረገውን የገንዘብ ድጋፍ መቀጠል አትፈልግም።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...