የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ተለቋል!!!
7ኛ ዘፈኑ : – ብልጭታ ( 5 : 05 )
ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- አቤል ጳውሎስ
ተጨማሪ ቅንብር ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ ኪቦርድና ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ሊድ ጊታር ፡- ሮቤል መሐሪ
ሪትም ኪቦርድ ፡- ያሬድ አብርሀም
