ሰበር :- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!

10ኛ ዘፈኑ : – ታየኝ ( 3 : 57 )

ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ድምፅ ቀረፃ ፡- ክብረት ዘኪዎስ
ተጨማሪ ድምፅ ቀረፃ ፡- በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...