በትግራይ ክልል የተነሳው ሰደድ እሳት

Date:

በትግራይ ክልል በተነሳው ሰደድ እሳት ከ43 ሄክታር በላይ መሬት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ዛሬ ባወጣው መረጃ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት የከፍተኛ ጥረት መደረጉን ገልፆ አሁንም የመከላከል ስራው እንደቀጠለ አስረድቷል፡፡ እሳቱ እየጠፋ ቢሆንም አሁንም መልሶ ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት እንዳለ አስታውቋል፡፡

አደጋው እንደደረሰ ለክልሉ ጊዘየያዊ አስተዳደርና ለፌዴራል ባለስልጣናት ሁኔታውን ማሳወቁን የገለፀው መረጃው ኮሚቴዎችን በማቋቋም የመከላከል ስራዎች መደረጋቸውን አስረድቷል፡፡

በአካባቢው አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥ፣ ሀይለኛ ነፋስና ከባድ የአየር ሁኔታ የተነሳ እስካሁን ከ43 በላይ ሄክታር ላይ ጉዳት መድረሱን ገልፆም በትብብር በተደረገው ጥረት እሳቱ እየቀነሰ መሆኑን ጠቅሶ ‹‹ይሁንና አካባቢው ልዩ ትኩረት የሚሻ ነው›› ብሏል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...