“በኢራን ድርጊት ትልቅ የክህደት ስሜት ተፈጥሮብናል”

Date:

የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ታኒ፣ ኢራን በቅርቡ በባህረ ሰላጤው ሀገራት ላይ የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ የተሰማቸውን “ከፍተኛ የክህደት ስሜት” ለስካይ ኒውስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ገለጹ።

ኳታር እና ጎረቤቶቿ በኢራን ላይ በሚደረግ ማንኛውም ጦርነት ውስጥ እንደማይሳተፉ ቢገልጹም፣ ጦርነቱ በተጀመረ በአንድ ሰዓት ውስጥ ጥቃት መሰንዘሩ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል።

ይህ የኢራን “የተሳሳተ ስሌት” ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ያበላሸና ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በገቡት ቃል ላይ ጥርጣሬ የፈጠረ መሆኑን ጠቁመዋል።

ኳታር ለጥቃቱ የቀረቡ ሰበቦችን ሙሉ በሙሉ ውድቅ ያደረገች ቢሆንም፣ አሁንም በቀጠናው መረጋጋት እንዲሰፍን ከኢራን ጋር የጀመረችውን ንግግር እንደምትቀጥል አረጋግጠዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...