“ቻላቸው” የተሰኘ አዲስ ፊልም ሊመርቅ ነው

Date:

በሳምቢታ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ “ቻላቸው” የተሰኘ አዲስ አማርኛ ፊልም በቅርቡ ለእይታ እና ለምርቃ ሊቀርብ ነው፡፡

ተወዳጅ የሆኑ ተዋንያኖች በዚህ ፊልም ላይ ተሳትፈዋል መኮንን ላዕከ ፣ ሚካኤል ታምሬ ፣ ተሻለ ወርቁ፣ መስፍን ኃ/እየሱስ ሂሩት በጋሻውን የመሳሰሉት አሉበት፡፡

የፊልሙ ደራሲዎች መስፍን ኃ/እየሱስ ፣ ቤዛ ኃይሉ እና ልዑል ሰለሞን ዳይሬክተሮች መስፍን ኃ/እየሱስ እና ዓመለ ወርቅ መዘምር ናቸው፡፡

የፊታችን ሰኞ ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም በዓለም ሲኒማ ከቀኑ 11:30 የፊልም ባለሞያዎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...