አርሰናሎች መሪነታቸውን አጠናክረዋል !

Date:

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ሚኬል ሜሪኖ እና ቡካዩ ሳካ ማስቆጠር ችለዋል።

አስቶንቪላ በበኩሉ ከብራይትን ያደረገውን ጨዋታ 4ለ3 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሶስት ከፍ አድርጓል።

በሌሎች ጨዋታዎች

  • ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 1ለ0 እንዲሁም
  • ኖቲንግሃም ፎረስት ዎልቭስን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አርሰናል :- 33 ነጥብ


3️⃣ አስቶን ቪላ :- 27 ነጥብ


1️⃣3️⃣ ብሬንትፎርድ :- 19 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ቅዳሜ – አስቶን ቪላ ከ አርሰናል

ቅዳሜ – ቶተንሀም ከ ብሬንትፎርድ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...