አቶ ታዬ ዳንዳዓ ታሰሩ

Date:



የቀድሞ ሰላም ሚንስትር ደኤታ አቶ ታዬ ዳንዳዓ ዛሬ ጠዋት ከችሎት በኃላ ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊስ መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ገለፁ።

የአቶ ታዬ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ከጠዋት የችሎት ቀጠሯቸውን ተከታትለው ወደ ቤታቸው ከተመለሱ በኃላ ከቀኑ አስር ሰዓት ግደማ ከመኖርያ ቤታቸው ” ለጥያቄ ትፈለጋለህ ” በማለት የፌዴራል ፖሊስ አባላት እንደወሰዳቸው ተናግረዋል።

ወ/ሮ ስንታየሁ አክለውም ፖሊሶቹ ሜክሲኮ በሚገኘው ፌደራል ፖሊስ ወንጄል ምርመራ ቢሮ እንደሚወስዷቸው እንደነገሯቸውና እርሳቸውም ባለቤታቸውን ለማግኘት ወደ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እየሄዱ እንደሆነ ገልፀውልናል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...