ኢራን በሰሜናዊ እስራኤል ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በርካቶች ተጎዱ

Date:

ኢራን በዛሬው ዕለት በሰሜናዊ እስራኤል ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በርካቶች መጎዳታቸውን የአገሪቱ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አስታወቀ።

የ40 ዓመት ወንድ፣ የ16 ዓመት ወንድ እና የ54 ዓመት ግለሰብ በጠና መቁሰላቸውን የእስራኤል የአደጋ ጊዜ አገልግሎት ማገን ዴቪድ አዶም ገልጿል።

ሌሎች 20 የሚሆኑት ደግሞ በመለስተኛ ሁኔታ ላይ መሆናቸውን እና ብዙዎቹም በፍንዳታ እና በፍንጣሪዎች ቆስለዋል ብሏል።

በካርሚኤል መጠለያ የነበረች አንዲት የ51 ዓመት ግለሰብ በልብ ድካም ህይወቷ ማለፉ ተገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...