“ ከክሎፕ የበለጠ ከስሎት ጋር ምቾት ይሰማኛል “ ሳላህ

Date:

የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ውሉን ባያራዝም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ ወስኖ እንደነበር ገልጿል።

“ በሊቨርፑል ያለኝን ኮንትራት ባላራዝም ኖሮ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊግ አቀና ነበር “ ሲል መሐመድ ሳላህ ተናግሯል።

ስለ ክሎፕ እና አርኔ ስሎት የተጠየቀው ሳላህ “ ክሎፕ አርኔ ስሎት አሁን ያናገረኝን ያህል አላናገረኝም እሱ ከእኛ በሚፈለገው እና ባለው ግብ ላይ ቀጥተኛ ነው “ብሏል።

አክሎም ” ከየርገን ክሎፕ ይልቅ ከአሰልጣኝ አርኔ ስሎት ጋር ስሰራ የበለጠ ምቾት ይሰማኛል ” ሲል ተናግሯል።

“ ባሎን ዶር ተጨማሪ ነገሮች አሉት በመጀመሪያ አመቴ ምርጥ እንደነበርኩ ተሰምቶኝ ነበር ነገርግን ምንም ዋንጫ አላሸነፍኩም በዚህ አመት እንደማሸንፍ አይሰማኝም ነግርግን ጥሩ እድል ያለኝ ይመስለኛል።” ሳላህ

@tikvahethsport  

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...