የህብር ኢቲ ቁጠባ እና ብድር

Date:

     ግንቦት 10 የመኪና ብድሮች፣ልዩ ልዩ የንግድ ማስፋፊያ እና የፍጆታ ብድሮች በሦስት ወር ቁጠባ ብቻ እና በአነስተኛ ወለድ ብድር በአጭር ጊዜ  በመልቀቁ የመጀመሪያ የሚያደርገውን ይሄንን ልዩ እና ደማቅ ፕሮግራም የመንግሥት ተወካዮች፣ታላላቅ እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት ከ1000 በላይ ታዳሚዎች ያደምቁታል!!! እርስዎም በዕለቱ ተገኝተው እንዲታደሙና እንዲደመሙ ከወዲሁ የክብር ጥሪ ቀርብዎሎታል። ቀን መቁጠሪያዎን ያስተካክሉ፤መግቢያ ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ!!!

10ቀን ቀረው

ግንቦት 10

ህብር ኢቲ

አድራሻ:መገናኛ ሲቲ ሞል 11ኛ ፎቅ

📞+251911338897/0939859085

ለውጥ በሰለጠነ አስተሳሰብ

           ህብር ኢቲ
ለሁሉም ማህበረሰብ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...