የኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል ምርቶች ላይ ምርመራ ተጀመረ

Date:

የአሜሪካ ንግድ መምሪያ በኢትዮጵያ የሚመረቱ የፀሐይ ኃይል ምርቶች፣ በቻይና ላይ የተጣለውን የንግድ ታሪፍ ለመሸሽ የሚረዱ መሆናቸውን ለማጣራት ምርመራ ሊጀምር ነው።

ይህ እርምጃ የተወሰደው የቻይና አምራቾች ኢትዮጵያን ተጠቅመው የአሜሪካን የንግድ ቀረጥ  ለመሻገር እየሞከሩ ነው በሚል ስምንት የአሜሪካ ኩባንያዎች ባቀረቡት አቤቱታ ነው።

ከ2025 አጋማሽ ወዲህ ወደ አሜሪካ የሚገቡ የኢትዮጵያ የፀሐይ ኃይል ምርቶች በከፍተኛ ሁኔታ ማደጋቸው ለዚህ ምርመራ መነሻ ሆኗል።

የአሜሪካ ንግድ መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃ ውሳኔውን በታኅሣሥ 2026፣ የመጨረሻውን ደግሞ በግንቦት 2027 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ታጣቂ ኃይሎች ብቻቸውን የሚፈጽሙት ሳይሆን በመንግሥት ውስጥ ያሉ ኃላፊዎችም ጭምር …

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከምሥረታው አንስቶ ባለፉት 7...

ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ የኀዘን መግለጫ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን ጥቅምት 10 እና...

 የ2026 የባሎንዶር ሽልማት አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ!

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፓሪስ ውጪ በለንደን በተካሄደው ታላቅ የሽልማት...

አይበገሬው ፍቃዱ —-  ( ከጋዜጠኛ ሁሴን ከድር )

ትናንት ( ቅዳሜ ጥቅምት 14 2019 ዓ.ም ) የቀድሞ...