የእስራኤል ኮማንዶ በኢራን

Date:


የእስራኤል ልዩ ሀይል(ኮማንዶ) በኢራን እና እስራኤል ጦርነት ሰዓት ኢራን ውስጥ እንደነበር ተገለጸ።

የእስራኤል ጦር ሀላፊ ኢያል ዛሚር የአገራቸው ኮማንዶዎች በኢራን ምድር ተልዕኮ ላይ እንደነበሩ አረጋግጠዋል።

“እስራኤል የኢራንን አየር ክልል ስትቆጣጠር የምድር ሀይሉ ኮማንዶ እገዛም ነበረበት “ሲሉ ዛሚር አስታውሰዋል፡፡

በጠላት ግዛት ውስጥ ዘልቀው በመግባት በምስጢር ዘመቻውን ሲያደርጉ ነበር  ባይ ናቸው።

ይህም ለምንወስደው እርምጃ “የዘመቻ ነጻነት እንዲኖረን አድርገዋል” በሚል አሳውቀዋል ዛሚር፡፡

ዛሚር ከእስራኤል ባልስልጣናት ይህን  ዓይነት አስተያየት ሲሰጡ የመጀሪያው ሆነዋል፡፡

በዶናልድ ትራምፕ አሸማጋይነት የተደረሰው ስምምነት ለጊዜው ሁለቱ ሀይሎች ከመተኳኮስ እነዲቆጠቡ አድርጓል።

እስራኤል አየር ክልሉን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠሪያዋለሁ ብትልም ቴህራን ራሴን አስከብሪያለሁ በማለት ላይ ትገኛለች።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...