የጋምቤላ ክልል ተሿሚዎች

Date:

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ አለሚቱ ኡሞድ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል::

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል።

በዚህም መሰረት፦

1.ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር)፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ

2. አቶ ኮንግ ኩላንግ ፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ

3. አቶ ቻም ኡቦንግ፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሀላፊ

4. አቶ ላክዴር ላክባክ፡ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ

5. አቶ ቸንኮት ዴቪድ፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ

6. አቶ ኡኩች ኡጉል፡ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

7. ወ/ሮ ክርምስ ሌሮ፡ የክልሉ እንስሳት እና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

8. ዶክተር ዴቪድ ሯች ፡የክልሉ መስኖና ቆላማ ቢሮ ሀላፊ

9. ጓነር ጆክ (ኢ/ር)፡ የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ

10.ዶክተር ሎው ኡቡፕ ፡የክልሉ ማዕድን ቢሮ ሀላፊ

11. አቶ ማህበር ኮር ፡የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊ

12 ወ/ሮ ኛጎክ ቴም ፡የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ

13. ወይዘሮ ኛሞች ጊል ፡የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ

14. አቶ ኡቦንግ ኡጉታ ፡የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ

15. አቶ ኝኬዎ ጊሎ ፡የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ

16. አቶ ናሆም ደፋር ፡የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ሀላፊ

17. ወይዘሮ አሪያት ኡጁሉ፡ የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ

18. አቶ ካም ይማም ፡የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

19 አቶ ጁል ናንጋል ፡የክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ

20 አቶ ካን ጋሉዋክ ፡የክልሉ ፕላን እና ልማት ቢሮ ሀላፊ በመሆን ተሹመዋል።

በተጨማሪም፦
👉ኡማን አሙሉ (ዶ/ር) – የክልሉ ዋና ኡዲት መስሪያቤት ዋና ኦዲተር ጀነራል

👉አቶ ፒተር ሆው – የክልሉ ዋና ኦዲት መስሪያቤት ምክትል ኦዲተር ጀነራል

👉አቶ ጀምስ ዴንግ -የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት

👉አቶ ኡቦንግ ኡጁሉ -የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በሚኒስትርነት የተሾሙና ከሚኒስትርነት የተነሱት እነማን ናቸዉ ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር...

የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም  የኢፌዴሪ የ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣...

መልካም አዲስ ዓመት!!

  ግዮን መጽሔት :-   አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት ስንቀበል፣ ለውዷ ኢትዮጵያችንና...

የድሬዳዋ አስተዳደር ተሿሚዎች

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደዉ...