ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖን በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።
አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከአምስት ቀናት በኋላ ቡድኑን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ክለቡ አሳውቋል።
የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኙ ቀጣይ ጨዋታዎችን ከመሩ በኋላ እንደሚለቃቸው አሳውቋል።
አሰልጣኙ አስተያየት የሚሰጡት ክለቡን ለመረከብ ወደ ማንችስተር ሲመጡ መሆኑ ተገልጿል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.