በሊትር እስከ 8ብር የሚደርስ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

Date:

መንግስት በነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ላይ በሌትር እስከ ስምንት ብር የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ፡፡ በዓለም ገበያ የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚቆይ የሁሉም የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህ መሰረት፦ ቤንዚን – ብር 91.14 በሊትር፣ ነጭ ናፍጣ – ብር 90.28 በሊትር፣ ኬሮሲን – ብር 90.28 በሊትር፣ ቀላል ጥቁር ናፍጣ – ብር 100.20 በሊትር፣ ከባድ ጥቁር ናፍጣ – ብር 97.67 በሊትር  የኾነ ሲኾን የአውሮፕላን ነዳጅ ደግሞ በሊትር 77.76 ብር መኾኑ ተገልጽል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ ከኢራን ጋር የተስማሙባቸውን ነጥቦች ከአርብ በፊት ይፋ ሊያደርጉ ይችላሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማቆም የተስማሙባቸውን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡-...

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...