በዩሮፓ ሊግ አምስተኛ ጨዋታ

Date:

በዩሮፓ ሊግ አምስተኛ ጨዋታ ጁቬንቱስ ኦሞኑያ ኒኮስያን 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። 

የጁቬንቱስን የድል ግቦች ካምቢያሶ ፣ ኤክሀቶር ፣ ኮንሴካኦ እና ቦጋ ማስቆጠር ችለዋል። 

በሌላ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ሪያል ሶሴዳድን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። 

የክሪስታል ፓላስን ግቦች ማቴታ እና ማክኔል ሲያስቆጥሩ ለሪያል ሶሴዳድ ሳር ከመረብ አሳርፏል። 

ቀደም ብሎ በተጀረገ ጨዋታ በርንማውዝ ሴልታቪጎን 2ለ1 ፤ ኤሲ ሚላን ኦሎምፒያኮስን 4ለ2 አሸንፈዋል። 

በርንማውዝ ሁሉንም አምስት ጨዋታዎች በማሸነፍ ዩሮፓ ሊጉን በ 15 ነጥብ እየመራ ይገኛል።

ጁቬንቱስ አስራ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ  ህዳር  19 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን ቆይታ  አምዳችን :- ‹‹ሰዎች ለምን የሕሊና ወንጀል እንደሚሠሩ አይገባኝም›› ኢንጂነር...

ራያ ከሲቲ ጨዋታ በፊት ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ፣ ግብ ጠባቂው ዴቪድ ራያ ከማንቸስተር...

በኩዌት የድሮን ጥቃት ሁለት ጣሊያናውያን ተገደሉ

ጣሊያን በኩዌት ሁለት ዜጎቿን በገደለው የድሮን ጥቃት ኢራንን ተጠያቂ...

በየመን ከ700 በላይ ወታደራዊ ጥቃቶች ተፈጸሙ

የየመን መንግሥት ኃይሎች ባለፉት 24 ሰዓታት በሁቲ ታጣቂዎች ይዞታ...