ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከታቀደው 24 ሚልየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ 11 ሚሊየን 964 ሺህ 181 ኩንታል ሀገር ውስጥ መግባቱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
በተጨማሪም 550 ሺህ ኩንታል ዳፕ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ በትናንትናው እለት ጂቡቲ ወደብ ደርሳለች ተብሏል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.