የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ብዛት እየቀነሰ መሆኑ ተገለፀ

Date:

ኢትዮጵያ አሜሪካ አሁን ያላት የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ላይ ለመድረስ 302 ዓመታት ይፈጅባታል ተብሏል

በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዓመታት የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ብዛት ከመጨመር ይልቅ አሁን ካለበት እንደሚቀንስ፣ የኢትዮጵያ ቀዶ ሕክምና ማኅበር አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ቀዶ ሕክምና ማኅበር ይህን ያስታወቀው 30ኛ ዓመት በዓል፣ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔና ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ መክፈቻ ሐሙስ ግንቦት 7 እና 8 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡
‹‹የኢትዮጵያ ቀዶ ሕክምና ማኅበር የወደፊት ሁኔታ›› በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት የማኅበሩ አባል አብርሃም አርዓያ (ዶ/ር)፣ ‹‹ኢትዮጵያ የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ቁጥር በብዛት የያዘችበት ጊዜ አሁን ቢሆንም›› አብዛኞቹ የሚሠሩት በከተሞች ውስጥ መሆኑን ገልጸዋል፡፡  
‹‹ሆኖም አሁን የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ትምህርት ዘርፍ ከምርጫነት እየወጣ ነው፣ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ዘርፎ…

ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/141460/

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...