በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ አስር ሦስተኛ መርኃ ግብር ማፑቶ ላይ በዚምፔቶ ስታዲየም ሞዛምቢክን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 አሸንፏል::
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ48 የማጣሪያው ተሳታፊ ቡድኖች ብቸኛ ያደረገውን ግብ ያለማስቆጠር ችግር በቀረፈበት ጨዋታ፣ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ 87ኛው ደቂቃ ላይ ከነዓን ማርክነህ አስቆጥሯል

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.