ሂልተን ባህር ዳር

Date:

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ሂልተን ባህር ዳርን ገንብቶ ለማስረከብ እየሰራ ይገኛል።

ሆቴሉን በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን የማድረግ ሥራዎች በውጤት ላይ መሆኑንም አስታውቋል።

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቅርቡ ሎጎ ሀይቅ ሪዞርትን በፍጥነትና በጥራት ገንብቶ ለምረቃ ማብቃቱ ይታወሳል።

ከዚህ በተጨማሪም አዳማ ራስ ሆቴልንም ለማጠናቀቅ በትኩረት እየሰራ ይገኛል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ንባብ ለህይወት!” ታላቅ የንባብ ሳምንት እና የመጻሕፍት አውደ ርዕይ

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት እና የንባብ ለህይወት...

በኢትዮጵያ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ ጋር ይኖራሉ

በኢትዮጵያ ከ10 ሚልዮን በላይ ሰዎች ከሄፓታይተስ ቢ እና ከ2...

የቶዮታ ኮሮላ መኪና በኤሌክትሪክ ሊመጣ ነዉ

የዓለማችን ግዙፍ የመኪና አምራች የሆነው ቶዮታ፤ እንደ ቴስላ እና...

ኢራንን ለመምታት የዩናይትድ ስቴትስ ጄቶች ከምድሯ ይነሱ እንደነበር እሥራኤል ይፋ አደረገች

የእሥራኤል መከላከያ ሚንሥትር እሥራኤል ካትስ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ጄቶች...