መንግሥት የኢትዮጵያ ስኳር ግሩፕን ዕዳ ሊሸፍን ነው

Date:

የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕን የውጭ እዳ ግማሽ ያህሉን ከመንግሥት በጀት ሊሸፍን መሆኑ ተነገረ።

ይህ ውሳኔ ተቋሙን ከገጠመው የፋይናንስ ውጥረት ለማውጣትና ለግል ባለሀብቶች ለማስተላለፍ ዝግጁ ለማድረግ የተነደፈ የማገገሚያ ዕቅድ አካል መሆኑ ለካፒታል የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

ከዚህ ቀደም ​የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ እንደተናገሩት ፣ የስኳር ዘርፉ የውጭ እዳ 144 ቢሊዮን ብር (ወደ 2.1 ቢሊዮን ዶላር) ገደማ ደርሷል።

በተለይም ሳይጠናቀቁ ከፍተኛ ወጪ የጠየቁ እንደ ኦሞ ኩራዝ ያሉ ፕሮጀክቶች ለአገሪቱ የባንክ ሥርዓትና የሕዝብ ፋይናንስ ትልቅ ጫና ሆነው ቆይተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር በዓለም የምግብ ምርምር ድርጅት ሹመት ተሰጣቸው

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአግራ (AGRA) የቦርድ ሰብሳቢ...

አቶ ሳሙኤል ታፈሰ በካናዳ ሀገር ሊሸለሙ ነው

የሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ መስራችና ሊቀመንበር አቶ ሳሙኤል ታፈሰ በንግዱ...

በምክክሩ ወቅት በሀሳብ ልዩነት “አድማ የመቱ” ነበሩ

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ22ኛው ቀን ውሎው በስልታዊ ቡድን ደረጃ...

በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል ያለዉ ግጭት እንዳሳሰበው የአውሮፓ ሰላም ፋውንዴሽን ገለፀ

የአውሮፓ ሰላም ፋውንዴሽን  በኢትዮጵያ ፌደራላዊ  መንግሥት እና በህዝባዊ ወያኔ...