በምርጫው  60 ቢሊዮን ዶላር የከሰረው ኤለን መስክ

Date:

አሜሪካዊው ባለሀብት ኢሎን መስክ ሪፐብሊካን ፓርቲ የኮንግረስ የበላይነቱን ይዞ እንዲቀጥል ለማገዝ 446 ሚሊዮን ዶላር ቢያወጣም፣ እንዳልተሳካለት ተሰማ።

ሪፐብሊካኖች  በአጋማሽ ዘመን ምርጫ ባጋጠማቸው ሽንፈት ሳቢያ በጠቅላላ ከ60 ቢሊዮን ዶላር በላይ መክሰሩ ታውቋል።

የመስክ የፖለቲካ ወጪ በቴክሳስ ግዛት ላይ ያተኮረ ቢሆንም፣ ሪፐብሊካኖች በመሸነፋቸው ቢሊየነሩ ያቀደው ውጤት ሳይሆንለት ቀርቷል።

መስክ  በዚህ አጋማሽ ምርጫ ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ከገጠማቸው ግለሰቦች አንዱ  ነው ተብሏል።

ባለሀብቱ በሚያንቀሳቅሳቸው የተለያዩ የቢዝነስ ድርሻዎች ላይ የታየው ዋጋ መቀነስ ኪሳራውን ይበልጥ ከፍ አድርጎታል  ነው የተባለው።

የአሜሪካ አጋማሽ ምርጫ ውጤት፣ ትራምፕ በኢራን ላይ ጥቃት የመፈፀም ሀሳባቸውን ሊያስቀይራቸው እንደሚችል ኒው ዮርክ ታይምስን ጠቅሶ አናዶሉ ዘግቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...