በጆሃንስበርግ በተፈጸመ የጅምላ ተኩስ 12 ሰዎች ሲሞቱ 9 ሰዎች ቆሰሉ

Date:

ከ10 በላይ የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ማክሰኞ ምሽት በክሌቭላንድ ወደሚገኘው ጁምፐርስ ኢ-መደበኛ የሰፈራ መንደር (የጨረቃ ቤቶች የሚገኙበት ሰፈር) በመዝለቅ፣ በተለያዩ ቦታዎች በነዋሪዎች ላይ ተኩስ ከፍተው ከአካባቢው መሰወራቸውን የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት አስታውቋል።

ስምንት ወንዶች እና ሦስት ሴቶች ጥቃቱ በተፈፀመበት ቦታ ሕይወታቸው ማለፉ ሲረጋገጥ፣ ሌላ አንድ ወንድ ሰለባ ደግሞ በደረሰበት ጉዳት ሆስፒታል ውስጥ ሕይወቱ አልፏል።

ባለሥልጣናት ተጠርጣሪዎችን ለማደን ፍለጋ ጀምረዋል። የጥቃቱ መንስኤ አልታወቀም፤  እስካሁን የተያዘም ተጠርጣሪም የለም።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...