የፓኪስታን መንግስት ለትራፕ የሰላም የኖቤል ሽልማት እንዲሰጥ እጩ አድርጎ አቅርቧል፡፡ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ትራፕን ይቃወማል፡፡
ዛሬ እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በፓኪስታን የካራቺ ከተማ ህዝብ ለተቃውሞ ሰልፍ ጎዳና ወጥቷል። በሰልፉ እስራኤል እና አሜሪካን በማውገዝ ለኢራን ህዝብና መንግስት ያለውን ድጋፍ ገልጿል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.